የፖሊስ ማሻሻያው ህግ በአሜሪካ ምክር ቤቶች ቆሟል

የዩናይትድ ስቴትስ ህግ አውጭ ምክር ቤት አባላት ባለፈው ሳምንት የፖሊስ ማሻሻያ ህጉን ማጽደቅ ችለዋል፡፡

ይሁን እንጂ በዴሞክራቲክ ፓርቲ አባላት ከተሞላው ም/ቤት የጸደቀው ህግ፣ የሪፐብሊካን ፓርቲ እንደራሴዎች በሚቆጣጠሩት እና የራሳቸውን ህግ የማጽደቅ ስምምነት ባጡት የሴነት ም/ቤት አባላት ተደግፎ የማለፍ እድል አይኖረውም ተብሏል፡፡ በም/ቤቶቹ የቪ ኦ ኤ ዘጋቢ ካትሪን ጊብሰን፣ አወዛጋቢው ጉዳይ፣ በመጭው የምርጫ ሂደት ውስጥ፣ ምን እልባት አግኝቶ ሊቋጭ እንደሚችል፣ እርግጠኝነት አለመኖሩን ዘግባለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የፖሊስ ማሻሻያው ህግ በአሜሪካ ምክር ቤቶች ቆሟል