በእስራኤል እና ሐማስ መካከል በመካሄድ ላይ ያለው ጦርነት በመላው አሜሪካ በጋዜጠኞች እና በፖሊስ መካከል ግጭት እንዲጨምር አድርጓል። ጋዜጠኞችም ኾኑ ፖሊሶች ሥራቸውን ለመሥራት ተቃውሞ በሚካሄድባቸው ሥፍራዎች ይገኛሉ። ጋዜጠኞች እንደሚሉት ግን ፖሊስ ሥራቸውን እንዳይሠሩ እንቅፋት እየሆነ ነው።
የቪኦኤዋ ሮቢን ገስ የላከችውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።
Your browser doesn’t support HTML5
በፖሊስ እና በጋዜጠኞች መካከል እየጨመረ የመጣው ግጭት