ሰማያዊው ፓርቲ አባሎቼ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እየታሰሩብኝ ናቸው ሲል አማረረ።
አዲስ አበባ —
ሰማያዊው ፓርቲ አባሎቼ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እየታሰሩብኝ ናቸው ሲል አማረረ።
የታሰሩት የሰማያዊው ፓርቲ አባላት አብዛኞቹ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን ህዝብን በማነሳሳት ተጠረጥረው መያዛቸው ታውቋል።
የተያዙበት ሕግ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለመሆኑ በእርግጠኝነት ማወቅ እንዳልተቻለ የፓርቲው መሪ አቶ የሸዋስ አሰፋ ተናግረዋል።
መለስካቸው አመሃ ዝርዝር አለው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ሰማያዊ ፓርቲ ስድስት አባላቶቼ ታስሩብኝ አለ