አጥፊ አመለካከቶች መወገድ አለባቸው - ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ

  • እስክንድር ፍሬው

PM Hailemariam Desalegn and Dr Dagnachew Assefa

“ችግሩ እራሣቸው የዘሩት ፍሬ ነው” ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

Your browser doesn’t support HTML5

በዘርና በኃይማኖት ጉዳይ ጠ/ሚ ኃይለማርያም እና ዶ/ር ዳኛቸው

"አጥፊ አመለካከቶች መወገድ አለባቸው" - ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ

“ችግሩ እራሣቸው የዘሩት ፍሬ ነው”-ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

የዘርና የኃይማኖት ልዩነት ችግር “ኪራይ ሰብሳቢዎች ያመጡት ነው” ሲሉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ከሰሱ፡፡

“ሃገራችንን ሊበታትኑ የሚችሉ አጥፊ አመለካከቶች መወገድ አለባቸው” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡

የሌላ ብሄረሰብ ተወላጅ እንደጠላት የሚታይባቸው ቦታዎች ሲሉ አጥፊ ካሏቸው አመለካከቶች አንዳንዶቹን ለማሳያ አንስተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ንግግራቸውን ያደረጉት በ2ኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ላይ በተነጋገረ ስብሰባ ላይ ነው፡፡

ይህንን የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሥጋትና አባባል አስመልክቶ በችግሩ ላይ ሰፊ ጥናት አድርጌአለሁ የሚሉት የቀድሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ለቪኦኤ በሰጡት ማብራሪያ “ችግሩ እራሣቸው የዘሩት ፍሬ ነው” ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡