የዜግነት አገልግሎት ሁለተኛ ዙር ተጀመረ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሁለተኛ ዙር የዜግነት አግልግሎት በኦሮምያ ክልል ወሊሶ ከተማ ሰሞኑን በይፋ አስጀምረዋል።

የዜግነት አግልግሎቱ ከበጎ አድራጎት በላቀ መንገድ የሚከናወን፣ ቀጣይነት ያለውና ሰፊ ተሣትፎ ያለበት መሆኑ ተገልጿል።

በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኦሮምያ ክልል ርዕሰ-መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች የመንግሥት ባለሥልጣናት ተገኝተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የዜግነት አገልግሎት ሁለተኛ ዙር ተጀመረ