ሰሞኑን በኦሮምያ፣ በድሬዳዋና በሀረሪ ክልሎች በደረሱ ጥቃቶች 86 ሰዎች መገደላቸውን ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ትናንት ባሰሙት ንግግር አስታውቀዋል።
አዲስ አበባ —
በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና በጥበብ ባሉት መንገድ ነገሩን የማርገብ ሥራ እየተሰራ መሆኑን ጠቅላም ሚኒስትሩ በንግግራቸው ጠቃሚ ቁም ነገሮችን ማንሳታቸውን የጠቀሱ ምሁራንን የፖለቲካ ሰዎች ህጋዊ ዕርምጃ ለመውሰድ ያለውን ዝግጅት አስመልክቶ ግን ግልፅ የሆነ አቅጣጫ አልተቀመጠም ነው ያሉት በጥቃቶቹ የተገደሉ ሰዎችን ከብሄረሰባዊ ማንነትና ከሀይማኖት አንፃር ለይቶ መቅረቡ ግን ማስተማሪያ ይሆናል በሚለው የሚስማሙ መሆናቸው ተገልጿል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5