የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የቀድሞውን የአማራ ክልል ቃል አቀባይ ንጉሡ ጥላሁንን የጽ/ቤታቸው የፕሬስ ኃላፊ አድርገው ሾመዋል፡፡
አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የቀድሞውን የአማራ ክልል ቃል አቀባይ ንጉሡ ጥላሁንን የጽ/ቤታቸው የፕሬስ ኃላፊ አድርገው ሾመዋል፡፡
አቶ ንጉሡ ለአለፉት ሁለት ወራት በዚህ ኃላፊነት ያገለገሉትን ቢል ለኔ ስዩምን ይተካሉ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5