የጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ መግለጫ

  • እስክንድር ፍሬው

ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

በአለፈው አንድ ዓመት ፖለቲካችን ከተራ ነገር እስከ ከፍተኛው ድረስ ለውጥ አምጥቷል ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ተናግረዋል፡፡

ጠ/ሚኒስትሩ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ከእውነተ የራቁ ያሏቸውን የማኅበራዊ ድረ ገፆች መረጃዎች ተችተዋል፡፡

በኦዴፓና በአዴፓ መካከል ልዩነት አለመኖሩን ጠ/ሚኒስትሩ ጠቅሰዋል፡፡

አዲስ አበባን በተመለከተ በተለይ ከፓርቲያቸው ኦዴፓ አንፃር የሚሰራጩ መረጃዎችን አጣጥለዋል፡፡

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ ሰጥተውት የነበረው አስተያየት በተሳሳተ መንገድ መተርጎሙንም ነው ጠ/ሚኒስትሩ ያብራሩት፡፡

ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ መግለጫ