የጠ/ሚ ዐብይ 1ኛ ዓመት ላይ የነቀምቴ ነዋሪዎች አስተያየት

ፎቶ ፋይል:-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ አንደኛ ዓመታቸውን በማሰመልከት ቪኦኤ የነቀምቴ ነዋሪዎች የሰጡት አስተያየት።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ አንደኛ ዓመታቸውን በማሰመልከት ቪኦኤ ያነጋገራቸው አንዳንድ የነቀምቴ፣ ጊምቢና አምቦ ከተማ ነዋሪዎች ለቪኦኤ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

አንዳንዶቹ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአንድ ዓመት ያስመዘገቧቸው ስኬቶች እንዳቀይለበሱ ሥጋታቸውን ገልፀዋል።

ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የጠ/ሚ ዐብይ 1ኛ ዓመት ላይ የነቀምቴ ነዋሪዎች አስተያየት