አዲስ አበባ —
መጪው ምርጫ ነፃና ፍትኃዊ እንደሚሆን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ አስታወቁ። ነፃ ምርጫና የሕግ የበላይነት የማስከበር ሂደቶች መደባለቅ እንደሌለባቸውም አስገነዘቡ።
በሃገሪቱ የጅምላ እስር አልተፈፀመም ሲሉ ደግሞ የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቁ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ምርጫው ነፃና ፍትኃዊ እንደሚሆን ተገለፀ