የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከድርጅት የመሪነት መንበራቸውና ከጠቅላይ ሚኒስትርነት ሥልጣናቸው ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረባቸውን ይፋ አደረጉ፡፡
አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከድርጅት የመሪነት መንበራቸውና ከጠቅላይ ሚኒስትርነት ሥልጣናቸው ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረባቸውን ይፋ አደረጉ፡፡
ከድርጀት መሪነትና ከሥልጣናቸው ለመልቀቅ ጥያቄ ያቀረቡት የሀገሪቱ ችግር መፍትሄ አካል ለመሆን ስለፈለጉ መሆኑንም ገለፁ፡፡ በተለይ የሀገሪቱ ወጣቶች በጠቅላላ ደግሞ የሀገሪቱ ሕዝቦችም የአደራ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5