አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር በሳምንቱ መጨረሻ በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሃገራት ያደረጓቸው ጉብኝቶች በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት እንደተደረገባቸው ተገለፀ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጹሑፍ፤ የልዑካን ቡድናቸውን ይዘው ወደ ዩጋንዳና ሩዋንዳ ባደረጉት የሥራ ጉብኝት፣
ከዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ እና ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ያደረጉት ውይይት የተሳካ እንደነበር ገለልፀዋል።
የጋራ ጠቀሜታ ባላቸው የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መልካም ውይይት ማካሄዳቸውንም ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5