ጠ/ሚ ዐብይ በጂጂጋ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

የሶማሌ ህዝብ ክልላዊ አጀንዳዎች ወጥቶ በሀገርቀፍ ፖለቲካ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡

ጠ/ሚኒስትሩ ይኄንን የተናገሩት ዛሬ በጂጂጋ ከተማ የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ 10ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ ላይ ተገኝተው ነው፡፡

ፓርቲው አዳዲስ ሥራ አስፈፃሚና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መርጧል፤ ስምና አርማውንም ቀይሯል፡፡