ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ በጊዳቦ

"ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ያላትን የተፈጥሮ ሃብት አስተባብሮ መምራት የሚችል መንግሥት ነው" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ

"ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ያላትን የተፈጥሮ ሃብት አስተባብሮ መምራት የሚችል መንግሥት ነው" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ዛሬ ጊዳቦ ላይ ግዙፍ የመስኖ ግድብ መርቀው ሲከፍቱ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ በጊዳቦ