ጠ/ር ዐብይ አህመድ የምዕራብ ወለጋ ቤጊ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያዮ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ ጋር ከምዕራብ ወለጋ ቤጊ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።

ውይይቱን የታደሙ አንድ የወረዳው ነዋሪና የቤጊ ከተማ ከንቲባ ሰላምና የመሰረተ ልማት አውታሮች የውይይቱ ዋና ጉዳዮች መሆናቸውን ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5