አዲስ አበባ —
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ተፎካካሪ ፓርቲዎች ባደረጉት ውይይት መንግሥት የጀመረው ህግን የማስከበር እርምጃ በብዙዎች ሲደገፍ ቅሬታዎችም ተንፀባርቀዋል።
በብሔራዊ መግባባት ላይ ተከታታይ ውይይቶች ለማካሄድ የመነሻ ጥናቶች የሚያቀርብ ኮሚቴም ተመስርቷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የጠ/ሚ ዐቢይ እና የተፎካካሪ ፓርቲዎች ውይይት