ኢራን ውስጥ አይሮፕላን ተክሰክሶ ሥልሳ አምስቱም ተሳፋሪዎች አለቁ።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ኢራን ውስጥ አይሮፕላን ተክሰክሶ ሥልሳ አምስቱም ተሳፋሪዎች አለቁ። የሀገር ውስጥ አየር መንገድ አይሮፕላኑ ከተራራ ጋር ተጋጭቶ መከስከሱን ነው የመንግሥቱ የዜና አውታር ያስታወቀው።