የሰዎችን የሕገወጥ ዝውውር የሚያሳይ የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን

  • ቪኦኤ ዜና

የሰዎች ሕገወጥ ዝውውር የሚያሳይ የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን

በሃያ አንደኛው ምዕተ ዓመት እውነት ይሄ ይሆናል? ሊያሰኝ ይችላል። በዓለም ዙሪያ በሚያስገርም ቁጥር ሰው እንደጉድ ይሸጣል፣ ይገዛል፡፡

በሃያ አንደኛው ምዕተ ዓመት እውነት ይሄ ይሆናል? ሊያሰኝ ይችላል። በዓለም ዙሪያ በሚያስገርም ቁጥር ሰው እንደጉድ ይሸጣል፣ ይገዛል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው አሃዝ መሰረት በየዓመቱ በዓለምቀፍ ድንበሮች በሕገወጥ አዘዋዋሪዎች የሚላከው ሰው ከስድስት መቶ እስከ ስምንት መቶ ሺህ ይደርሳል።

ሌሎች ብዙ ሚሊዮኖችም በሀገሮች ብሔራዊ ድንበሮች ውስጥ በባርነት ተጠፍረው ይገኛሉ።

የሰዎች ሕገወጥ ዝውውርን ወንጀል አጉልቶ ለማሳየት የታለመ ማኅበረሠባዊ ጥረት እዚህ ዋሽንግተን አካባቢ ተጀምሯል።

‘Artwork For Freedom’ /በኪነ ጥበብ ለነፃነት መሟገት/ የተባለ ድርጅት የጀመረው ዘመቻ ነው፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የሰዎችን የሕገወጥ ዝውውር የሚያሳይ የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን