በኬንያ በስደት ላይ ያሉ ጋዜጠኞች ሥራቸውን እንዲቀጥሉ የሚያግዘው ማዕከል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በኬንያ በስደት ላይ ያሉ ጋዜጠኞች ሥራቸውን እንዲቀጥሉ የሚያግዘው ማዕከል

በኬንያ፣ በስደት ላይ የሚገኙ ጋዜጠኞች፥ “ሚዲያ ግሩፕ” የተሰኘ ተቋም በሚሰጠው የአጋርነት ሥልጠና ዕድል(ፌሎውሺፕ) አማካይነት፣ በሞያቸው ሥራቸውን ለመቀጠል የሚያስችል ድጋፍ እያገኙ ናቸው፡፡

ቪክቶሪያ አሙንጋን ከናይሮቢ ኬንያ ያደረሰችንን ዘገባ፣ ኤደን ገረመው ወደ አማርኛ መልሳዋለች።