የከምባታ ሕዝብ ኮንግረስ ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ ፓርቲ /ኢዜማ/ ጋር መዋሃዱን ፓርቲው አስታውቋል።
አዲስ አበባ —
ውኅደቱ በአባላቱ ፈቃድና በኮንግረሱ ደንብ መሠረት መፈፀሙን የቀድሞ የከምባታ ሕዝብ ኮንግረስ ሊቀመንበር አረጋግጠዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የከምባታ ሕዝብ ኮንግረስ ከኢ- ዜማ ጋር ተዋኸደ