ኢትዮጵያ:- የሰላም መንገዶች - ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት

Your browser doesn’t support HTML5

አሜሪካ ያለው ትውልደ-ኢትዮጵያ ውጭ ካለው ግዙፉ ነው። ለትውልድ ሃገሩ ችግሮች መፍትኄ ለማፈላለግ፣ ዘላቂ የአንድነት መንፈስን ለመገንባት ይህ ማኅበረሰብ ገንቢ ሚና መጫወት ይችላል?

የአሜሪካ ድምፅ እጅግ የተለያዩ ሃሳቦች ያሏቸውን ወገኖች በአንድ ስቱዲዮ ሰብስቦ አወያይቷል።