ስድስት ፓርቲዎች አንድ ሃገራዊ ፓርቲ ሊመሰርቱ ነው

  • መለስካቸው አምሃ

የስድስት ፓርቲዎች አንድ ሃገራዊ ፓርቲ ምስረታ

ስድስት ፓርቲዎች አንድ ሃገራዊ ፓርቲ ለመመሥረት ተስማሙ።

በ350 ወረዳዎች ውስጥ መዋቅሩን መዘርጋቱን ያመለከተው አዲሱ ውኅድ ፓርቲ የሚቀጥለው ሃገራዊ ምርጫ እንዲተላለፍ እንደሚፈልግ አስታውቋል።

መንግሥት ሕግን ለማስከበር ሥራ የተለየ ትኩረት እንዲሰጥ መሪዎቹ ጠይቀዋል።

ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ስድስት ፓርቲዎች አንድ ሃገራዊ ፓርቲ ሊመሰርቱ ነው