በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁ ተነሳ

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵያ ፓርላማ

በኢትዮጵያ ለሦስት ወራት ተጥሎ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ ዛሬ ተነስቷል፡፡

በኢትዮጵያ ለሦስት ወራት ተጥሎ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ ዛሬ ተነስቷል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በአብላጫ ድምፅና በስምንት ድምጸ ተዓቅቦ ይሄው ዓዋጅ እንዲነሳ ወስኗል፡፡ ምክር ቤቱ ከዚህም በተጨማሪ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የተላከለትን የምህረት አሰጣጥና አፈፃፀም ረቂቅ ዓዋጅ ለቋሚ ኮሚቴ መርቷል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁ ተነሳ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁ ተነሳ