የ“አፍሪካ ሰፈር” በፓሪስ ኦሎምፒክ

  • ቪኦኤ ዜና

At Paris Olympics, Africa Station

Your browser doesn’t support HTML5

-የ“አፍሪካ ሰፈር” በፓሪስ ኦሎምፒክ

በፓሪስ ኦሎምፒክ፣ የአፍሪካ አትሌቶች ደጋፊዎች የራሳቸው ሰፈር አላቸው።

“አፍሪካ ስቴሽን” በሚባለው ሰፈር፣ አፍሪካውያን የኦሎምፒክ ታዳሚዎች ሰብሰብ ብለው በአህጉሪቱ አትሌቶች ድል አብረው ይደሰታሉ፤ ካላሸነፉም ስሜቱን አብረው ይጋራሉ።

ከፓሪስ ወጣ ብሎ “ኢል ሳን ዴኒ” በሚባል አካባቢ የሚገኘውን የአፍሪካ ሰፈር የጎበኘችው ሊዛ ሽላይን ድባቡን የሚያስቃኝ ዘገባ ልካለች፤ ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።