ትረምፕ ነገ ወደ ሄልሲንኪ ያመራሉ

  • ቪኦኤ ዜና
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ብሪታንያን ጨምሮን፣ የኔቶ ሸሪክ ሀገሮችን በማያካትተው ጉባዔ ለመካፈልና ከሩስያ አቻቸው ቭላዲሚር ፑቲን ጋር ለመገናኘት ነገ ወደ ሄልሲንኪ እንሚያመሩ ተገለፀ።

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ብሪታንያን ጨምሮን፣ የኔቶ ሸሪክ ሀገሮችን በማያካትተው ጉባዔ ለመካፈልና ከሩስያ አቻቸው ቭላዲሚር ፑቲን ጋር ለመገናኘት ነገ ወደ ሄልሲንኪ እንሚያመሩ ተገለፀ። ሁኔታው አውሮፓውያንን እንዳላስደሰተ ግን ታውቋል።

በዚህም የተነሳ አውሮፓውያን፣ አህጉሪቱ ከኔቶ ውጪ የሆነ የመከላከል ስትራተጂ ለመቀየስ ከሥምነት መደረስ እንዳለበት ተግባብተዋል።