የትናንቱን የእሬቻ በዓል መደናቀፍና የተከሰተውን ጉዳት ተከትሎ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች ተቃውሞ መቀስቀሱን፣ የአንድ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ተናገሩ።
አዲስ አበባ —
በሌላ በኩል ደግሞ አንድ የመንግስት ባለስልጣን ይህን ሳያስተባበሉ ድርጊቱ የጸረ ሠላም ሃይሎች እንደሆነ ገልጸዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በኦሮሚያ ክልል ከተሞች በእሬቻ በዓል ላይ በደረሰዉ ጉዳት ተቃውሞ ተቀስቅሷል