በኢትዮጵያ ሶማሌ እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች የሚካሄደውን ግጭት ለማስቆም መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥሪ አቀረቡ፡፡
አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ ሶማሌ እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች የሚካሄደውን ግጭት ለማስቆም መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥሪ አቀረቡ፡፡
በኦሮሚያ የሚንቀሳቀሱት እነዚሁ የክልል ፓርቲዎች መግለጫውን ያወጡት ሰሞኑን ቀጥሏል ያሉትን ግጭት መነሻ በማደረግ ነው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልል ግጭት እያነጋገረ ነው