ሦስት የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች የአመራር አባሎቻችን ታስረውብናል የተገደሉም አሉ አሉ

የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ አባላቶቻቸው እና ደጋፊዎቻቸው በጅምላ እንደታሰሩባቸው በመግለፅ ሦስት በኦሮምያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶች ገለፁ።

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በበኩሉ በቁጥጥር ሥር የዋሉት ሰዎች በወንጀል በመጠርጠራቸው እንጂ፤ በፖለቲካ አመለካከቱ የታሰረ ማንም የለም ብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ሦስት የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች የአመራር አባሎቻችን ታስረውብናል የተገደሉም አሉ አሉ