በቂሊንጦ እሥረኞች ጉዳይ ኦፌኮ ተናገረ

  • መለስካቸው አምሃ

ofc logo

በቅዳሜው የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እሣት አደጋና ተኩስ የደረሰውን ጉዳት ማወቅ ባለመቻሉ “ቤተሰብ በእጅጉ ተጨንቋል” ሲሉ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ምክትል ፕሬዝዳንት ተናገሩ።

Your browser doesn’t support HTML5

በቂሊንጦ እሥረኞች ጉዳይ ኦፌኮ ተናገረ

በቅዳሜው የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እሣት አደጋና ተኩስ የደረሰውን ጉዳት ማወቅ ባለመቻሉ “ቤተሰብ በእጅጉ ተጨንቋል” ሲሉ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ምክትል ፕሬዝዳንት ተናገሩ።

አቶ ሙላቱ ገመቹ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃል ታራሚዎቹ ከትናንት፤ ዕሁድ ጀምሮ የት እንዳሉ ቤተሰብ እንደማያውቅም ገልፀዋል።

“ይህ ከፍተኛ የአስተዳደር በደል ነው” ሲሉም የኦፌኮው መሪ አማርረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡