በጉጂ አባ ገዳ የተላለፈው የሠላም ሳምንት

የጉጂ አባ ገዳ

ካለፈው ሰኞ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት በጉጂ አባ ገዳ የተላለፈው የሠላም ሳምንት ጥሪ በአካባቢያቸዉ ሠላም ላማውረድ ጉልህ ሚና እንዳለው የምሥራቅ እንዲሁም የምዕራብ ጉጂ ዞን ነዋሪዎች ተናገሩ።

ካለፈው ሰኞ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት በጉጂ አባ ገዳ የተላለፈው የሠላም ሳምንት ጥሪ በአካባቢያቸዉ ሠላም ላማውረድ ጉልህ ሚና እንዳለዉ የምሥራቅ እንዲሁም የምዕራብ ጉጂ ዞን ነዋሪዎች ተናገሩ።

የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎችና በአካባቢው የሚገኙ የታጠቁ ኃይሎች ጥሪውን ሰምተው እንዲያከብሩ ጥሪያቸውን አስተላልፎዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በጉጂ አባ ገዳ የተላለፈው የሠላም ሳምንት