በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ደረጃዎች ሲካሄድ የቆየው የብሔር ብሔረሰብ “የወንድማማችነት የውይይት መድረክ” ውጤታማ እንደ ነበር የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዲፒ) ማዕከላዊ ጽሕፍት ቤት አስታወቀ።
የፓርቲው ጽሕፈት ቤት ቃል አቀባይ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ “መሰል መደረኮች የሕዝብን የጋራ እሴቶች እና ቅርርብ ያዳብራሉ” ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5