“ኢትዮጵያ የሁላችንም እንድትሆን በመተሳሰብና በመቀራረብ መታገል አለብን፤” አሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በበኩላቸው "ዛሬ እዚህ የተገኘነው ትናንት ከአባቶቻችን የተረከብውን አንድነት ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ ነው" ብለዋል፡፡
የኦሮሞና አፋር ህዝብ የወንድማማችነት እና የአንድነት ጉባኤ በአዳማ አባ ገዳ የመሰብሰቢያ አዳራሸ ተካሄዷል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5