የወለጋና አምቦ ዩኒቨርሲቲዎች የኮቪድ-19 ወረርሽኝን የማስቆም ሥራ

የወለጋና አምቦ ዩኒቨርሲቲዎች የኮቪድ-19 ወረርሽኝን አስቀድሞ ለመከላከል በከተማና ገጠር ግንዛቤ እየሰጡ

የወለጋና አምቦ ዩኒቨርሲቲዎች የኮቪድ-19 ወረርሽኝን አስቀድሞ ለመከላከል በከተማና ገጠር ግንዛቤ እየሰጡ መሆናቸውን ገለፁ።

የኮሮናቫይረስን አስቀድሞ ለመከላከል መንግሥትና የተለያዩ ተቋማት ተሳትፎ እያደረጉ ቢሆንም ሰዎች አሁንም እየተራራቁ አይደለም ሲሉ የዩኒቨርሲቲዎቹ ፕሬዝዳንቶች ተናግረዋል።

ሌሎችንም ቅድመ-ጥንቃቄዎች ተግባራዊ ከማድረግ አንፃር ብዙ ሥራ የሚጠይቅ በመሆኑ ግንዛቤ የመስጥቱን ተግባር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የወለጋና አምቦ ዩኒቨርሲቲዎች የኮቪድ-19 ወረርሽኝን የማስቆም ሥራ