የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ የ2010 የበጎ ሰው ልዩ ተሸላሚ ሆኑ

  • እስክንድር ፍሬው
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ

"አሁንም በመስቀለኛ መንገድ ላይ ነን" ሲሉ ፕሬዚዳንት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ ተናገሩ።

"አሁንም በመስቀለኛ መንገድ ላይ ነን" ሲሉ ፕሬዚዳንት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ ተናገሩ። “ይዘን የመጣነው ክፉ የፖለቲካ ባሕል በአንድ በኩል እየታየ ያለው ተስፋ ደግሞ በሌላ በኩል” ይገኛሉ በማለት ነው የተናገሩት- ክፉ የፖለቲካ ባሕል በርካታ ኢትዮጵያውያንን በልቷል አምክኗል ያኡ አቶ ለማ የጥፋት ፖለቲካ እንዲቀር ጥሪ አቅርበዋል።

አቶ ለማ የ2010 የበጎ ሰው ልዩ ተሸላሚ ሆነዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ የ2010 የበጎ ሰው ልዩ ተሸላሚ ሆኑ