ግድያና መፈናቅል እንዲቆም የሚጠይቅ ሰልፍ በኦሮሚያ

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች ከተደረጉት ሰልፎች አንዱ( ፎቶ ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ)

ግድያ እና መፈናቀል እንዲቆም የሚጠይቅ ሰለፍ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተደረገ። ሰልፈኞቹ መንግሥት አስቸኳይ መፍትሔ እንዲያመጣ ጠይቀዋል።

ጥያቄው የቀረበለት የኦሮሚያ ክልል መንግሥት በበኩሉ ፤ የተነሳው ጥያቄ ተገቢ መሆኑን አምኖ መፍትሔ ለማምጣት እየተሠራ ነው ብሏል። (ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)

Your browser doesn’t support HTML5

ግድያና መፈናቅል እንዲቆም የሚጠይቅ ሰልፍ