በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች ትናንት የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትለው በደረሱ ግጭቶች 16 ሰው መሞቱ ተገልጿል። በርካቶች ቆስለዋል። በንብረት ላይም ከፍተኛ ውድመት ደርሷል።
አዲስ አበባ —
በኦሮምያ ክልል ምዕራባዊ አርሲ ዞን ዶዶላ ከተማ በተቀሰቀሰ ግጭት፣ አራት ሰዎች መገደላቸውን ቁጥራቸው በውል ያለታወቀ ቤቶች መቃጠላቸውን ነዋሪዎችና የከተማው ፓሊስ ተናግረዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በኦሮምያ ክልል በተቀሰቀሰ ግጭት የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰ