በኦሮምያ ክልል ከተሞች የተቀሰቀሰ ተቃውሞ

Your browser doesn’t support HTML5

የአቶ ጃዋር መሐመድ ለደኅንነት የመስጋት ጥሪ ተከትሎ በተለያዩ የኦሮምያ ክልል ከተሞች በተቀሰቀሰ ተቃውሞ የሰዎች ሕይወት መጥፋቱን የኦሮምያ ፀጥታና አስተዳደር ገለፀ። ኦሮምያን የብጥብጥ አውድማ ለማድረግ የሚፈልጉ ያላቸው ሕጋዊ ጥያቄን ወደ ብሄር እና ዕምነት በመለወጥ ግጭት ለመፈጠር ሞክረዋል ተብሏል። በክልሉ የተለያዩ ከተሞች ተቃውሞው ዛሬም ቀጥሎ ነው የዋለው።