ፕሮፌሰር መረራ ስለፓርቲዎቹ ስምምነት

  • እስክንድር ፍሬው

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

በኦሮምያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ዋና ዋና የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት መፈራረማቸውን ዘግበናል፡፡

የኦሮምያ ክልል ገዥ ፓርቲ ኦዴፓና ሊቀመንበርና የሀገሪቱ ጠ/ሚኒስትር የሆኑትን ዶ/ር ዐብይ አህመድን ጨምሮ የየፓርቲዎቹ መሪዎች በተገኙበት ሥነ ስርዓት ላይም ነው ስምምነቱ ይፋ የተደረገው፡፡

የፓርቲዎቹ ሥምምነት ሀገርቀፉ ምርጫ ከተቃረበበት ወቅት ጋር መገጣጠሙ የተለያዩ ትርጉሞችና አስተያየቶች እንዲሰጡ በር ከፍቷል፡፡ ለዛሬ ስምምነቱን ከተፈራረሙት ፓርቲዎች አንዱ የሆነው የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲናን አነጋግረናል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሮፌሰር መረራ ስለፓርቲዎቹ ስምምነት