ክልላዊ የስምንተኛ ክፍል ፈተና በኦሮምያ ክልል ከነገ ህዳር 30/2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ለቀጣይ ሦስት ቀናት የሚሰጥ መሆኑን የኦሮምያ ትምህርት ቢሮ ገለፀ።
ቢሮው እንዳስታወቀው ከአራት መቶ ስልሳ በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች በኦሮምያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት እና በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ውሰጥ የሚሰጥ መሆኑን ተገልጿል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የስምንተኛ ክፍል ፈተና ሊሰጥ ነው