አዳማ —
በኦሮምያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በተለይም በሰበታ አወዳይ እና ሻሸመኔ ሰዎች በፀጥታ ኃይሎች እና ማንነታቸው ባልታወቁ አካላት መገደላቸው ተገለፀ።
የኦሮሚያ ፀጥታ አስተዳደር በበኩሉ የአወዳዩ ግድያ በሰህተት የተፈጠረ እና የሻሸመኔው ህግ ለማስከበር የተወሰደ እርምጃ ሲሆን፤ የሰበታው ደግሞ እርስ በርስ በተፈጠረ ሽኩቻ ነው ብሎታል። በግድያው የተጠረጠሩ ሰዎች ደግሞ በቁጥጥር ሰር ውለዋል ብሏል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5