በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢ የሰዎች ሞትንና መፈናቀል በመቃወም ሰልፍ ተደርጎ መንግሥት አፋጣኝ ዕርምጃ እንዲወስድ ጠይቀዋል።
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢ የሰዎች ሞትንና መፈናቀል በመቃወም ሰልፍ ተደርጎ መንግሥት አፋጣኝ ዕርምጃ እንዲወስድ ጠይቀዋል።
የኦሮሚያ ክልል መንግሥት በበኩሉ የሰልፈኞቹ ጥያቄ አግባብ ያለው መሆኑን ገልፆ ችግሩን ለመፍታት በጥምረት እየተሰራ መሆኑን ገልጿል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮሚያ ክልል ሰላማዊ ሰልፍ