ከመንግሥት ሰራተኞችና ከሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች እያገኙት ያለው ድጋፍ የሕዝቡ ትግል አንድ እርምጃ ወደ ፊት መሄዱን እንደሚያሳይ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ተናግረዋል፡፡
አዲስ አበባ —
ከመንግሥት ሰራተኞችና ከሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች እያገኙት ያለው ድጋፍ የሕዝቡ ትግል አንድ እርምጃ ወደፊት መሄዱን እንደሚያሳይ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ተናግረዋል፡፡
ከኦሮሚያ የመንግሥት መሥርያ ቤቶች የተወጣጡ ሰራተኞች በዶ/ር መረራ ቤት ተገኝተው ስጦታዎች አበርክተዋል፣ የከፈሉት መስዋትነትም ለእኛ ጭምር ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ዶ/ር መረራ ከኦሮሚያ የመንግሥት መ/ቤቶች ከተወጣጡ ሰራተኞች ስጦታዎች ተበረከቱላቸው
Your browser doesn’t support HTML5
ዶ/ር መረራ ከኦሮሚያ የመንግሥት መ/ቤቶች ከተወጣጡ ሰራተኞች ስጦታዎች ተበረከቱላቸው