"የህወሓት ታጣቂዎች ከኦነግ ሸኔ ጋር ተደባልቀው አየተንቀሳቀሱ ነው" - የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት

  • እስክንድር ፍሬው

በርከት ያሉ የህወሓት ታጣቂዎች ከኦነግ ሸኔ ጋር ተደባልቀው አየተንቀሳቀሱ ነው ሲል የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት ወንጅሏል።

የክልሉ ምክትል ፖሊስ ኮሚሽነር ግርማ ገላን ለመገናኛ ብዙሃን እንዳሉት ከሥልጠና ቦታ ጠፍተው የመጡ ወጣቶችም ማን እንዳስለጠናቸው እና ተልዕኮ እንደሰጣቸው በግልፅ ይናገራሉ ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

"የህወሓት ታጣቂዎች ከኦነግ ሸኔ ጋር ተደባልቀው አየተንቀሳቀሱ ነው" - የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት