የአፍሪቃ የዘመናዊ ልብስ ቅድ አዘጋጆች የገበያ ችግር

የዓለም አቀፍ የጨርቃ ጭርቅ አልባሳት ኢንዱስትሪና የቴክኒኖሎጂ አውደ-ርእይ ኦሪጅን አፍሪቃ 2015 (Origin Africa 2015) ምልክት

የአፍሪቃ ፋሽን ዲዛይነሮች ማለት የዘመናዊ ልብስ ቅድ አዘጋጆች፣ ምርቶቻቸውን ወደ ዓለም ገበያ ለማስገባት ብዙ መሰናክሎች እንዳሉባቸው ተነገረ።

የአፍሪቃ ፋሽን ዲዛይነሮች የምርቶቻቸውን ጥራትና የማምረቻ ጊዜ መጠበቅ እንዳለባቸውም የመስኩ ባለሙያዎች አሳስበዋል። በሕብረት መሥራትም የችግሩ አንዱ መፍትሄ ነው ተባለ።

መለስካቸው አምኃ ዘግቧል። ከተያያዘው ይድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪቃ የዘመናዊ ልብስ ቅድ አዘጋጆች የገበያ ችግር /ርዝመት -5ደ27ሰ/