ኢህአዴግ እሥረኞችን ለመፍታትና ማዕከላዊን ለመዝጋት በወሰደው አቋም ወላዋይነትን አሳይቷል ሲሉ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት/መኢአድ/እና ሰማያዊ ፓርቲ ነቅፈዋል።
አዲስ አበባ —
ኢህአዴግ እሥረኞችን ለመፍታትና ማዕከላዊን ለመዝጋት በወሰደው አቋም ወላዋይነትን አሳይቷል ሲሉ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት/መኢአድ/እና ሰማያዊ ፓርቲ ነቅፈዋል።
የፖለቲካ እሥረኞችን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ መፍታት ሀገሪቱን ከጋባችበት አጣብቂኝ ለማውጣት የሚያግዝ ነው ብለዋል።
መንግሥት በበኩሉ በኢትዮጵያ አንድም የፖለቲካም ሆነ የህሊና እሥረኛ የለም ሲል በድጋሚ ገልጿል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የፖለቲካ እሥረኞችን መፍታት ሀገሪቱ ከጋባችበት አጣብቂኝ ለማውጣት ያግዛል - ፓርቲዎች