የኦህዴድን መግለጫ ተቃዋሚዎች እንዴት ይመለከቱታል?

  • መለስካቸው አምሃ

የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ)

ከኢህአዴግ አባል ድርጅቶች አንዱ የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት /ኦህዴድ/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ያወጣውን መግለጫ አብዛኛዎቹ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች አውንታዊ በሆነ መልኩ እንደተቀበሉት ይናገራሉ፡፡

ከኢህአዴግ አባል ድርጅቶች አንዱ የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት /ኦህዴድ/ማዕከላዊ ኮሚቴ ያወጣውን መግለጫ አብዛኛዎቹ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች አውንታዊ በሆነ መልኩ እንደተቀበሉት ይናገራሉ፡፡ ጥርጣሬ እንዳላቸውም ገልፀዋል፡፡

ኦህዴድ ያቀረበውን የ“አብረን እንሥራ” ጥሪም ተቀብለው በተግባር ለመፈተን እንደተዘጋጁ ይናገራሉ፡፡

ለዛሬ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኦህዴድን መግለጫ ተቃዋሚዎች እንዴት ይመለከቱታል?