የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ እና ሰማያዊ ፓርቲ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ አባሎቻቸውን ለመጎብኘት እንደተከለከሉ ተናገሩ፡፡
አዲስ አበባ —
የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ እና ሰማያዊ ፓርቲ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ አባሎቻቸውን ለመጎብኘት እንደተከለከሉ ተናገሩ፡፡
የታራሚዎችን ሕገ መንግሥታዊ መብት የጣሰ ነው ያሉትን ይኼን ዕርምጃ እንዲታረም ለፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር አቤቱታ ማቅረባቸውን አስታውቀዋል፡፡
ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ ለማግኘት ያደገግነው ጥረት አልተሳካም፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ በእስር የሚገኙ አባሎቻቸውን መጎብኘት እንዳልቻሉ ገለፁ