አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሃያ ሁለት የኦፌኮ አባላት ጉዳይ በዝግ ችሎት እንዲታይ ተጠየቀ

  • መለስካቸው አምሃ

አቶ በቀለ ገርባ

አቶ በቀለ ገርባን ጭምሮ በሽብር ወንጀል ክስ የተመሠረተባቸው ሃያ ሁለት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራር አባላትና ደጋፊዎች ጉዳይ በዝግ ችሎት እንዲታይ ፍርድቤቱ ጥየቀ።

የተከሳሽ ጠበቆች “ጥያቄው ኢሕገ መንግሥታዊ ነው” ሲሉ ተቃወሙ።

ባለፈው ሣምንት ሳይቀርቡ የቀትሩት አምስቱ ተከሳሾች ዛሬ ቀርበዋል።

መለስካቸው አመሃ ዝርዝር አለው።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሃያ ሁለት የኦፌኮ አባላት ጉዳይ በዝግ ችሎት እንዲታይ ተጠየቀ