የአብሮነት መግለጫ

  • መለስካቸው አምሃ

በኢትዮጵያ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት የዕርቅና የሽግግር መንግሥት እንዲቋቋም ሲል አብሮነት የተባለ አንድ አዲስ የሦስት ፓርቲዎች ጥምረት ጥሪ አቀረበ።

መንግሥት ታግተው ለሚገኙ ተማሪዎች ቅድሚያ ሰጥቶ ነፃ የሚወጡበትን መንገድ እንዲፈለግ ሲልም ጠይቋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአብሮነት መግለጫ