የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ አዲስ ካቢኔ በመሰረቱ፣ ከወትሮው የተለየ እንዳልሆነ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ተናገሩ፡፡
አዲስ አበባ —
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ አዲስ ካቢኔ በመሰረቱ፣ ከወትሮው የተለየ እንዳልሆነ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ተናገሩ፡፡
የአንዳንድ የቀድሞ ሚኒስትሮች ከሥልጣን መንበራቸው መነሳት ወይንም፣ ወደ ሌላ መሸጋሸጋቸው ግን የሚያበረታታ እርምጃ እንደሆነም አንዳንዶቹ ገልፀዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5